Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ  ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጅ መምሪያ ሲሆን 1. ኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ለተለያዩ ከተማ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡


 

ሀገር  አቀፍ  ግልጽ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 5 ደወገመ/ግቡ/562/2017

 

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ  ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጅ መምሪያ ሲሆን 1. ኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በተመለከተ

  • ሎት 1. ገርባ ከተማ ውሃ ፕሮጀክት፣
  • ሎት 2. ደጋን ከተማ የውሃ ፕሮጀክት፣
  • ሎት 3. መድና ከተማ ፕሮጀክት፣
  • ሎት 4. ቢስቲማ ከተማ ፕሮጀክት
  • ሎት 5. መካነሰላም ከተማ ፕሮጀክት የሚውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች ማሟላት  ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin/ ያላቸው፣
  3. የተሰጠውን ፈቃድ ለሌላ ሰው ወይም ድርጅት አሳልፈው ያልሰጡ፣
  4. ኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በተመለከተ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው፣
  5. የግዥ መጠኑ 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እና 2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች በኦርጅናል ዕቃ የማቅረብና ኤሌከትሮ መካኒካል እቃዎች በባለሙያ ማስፈተሽ እና የጥራት ደረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. የሚገዛው የእቃ ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሙላት አለበት፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል ከግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 ማግኘት ይቻላል፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ብር የግንባታውን ጠቅላላ ዋጋ 1.5% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /C.P.O/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  12. ተጫራቾች በጥሬ ገንዘብ ሲያሲዙ በመምሪያው የገቢ ደረሰኝ ቆርጦ ኮፒውን ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር መታሸግ አለበት፡፡
  13. አሸናፊው አካል የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ የሚያስይዝ ይሆናል፡፡
  14. ውድድሩ የሚካሄደው በየሎቱ በጥቅል ድምር ነው፡፡
  15. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ በግዥ ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን መግዛትና በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  16. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ይታሸጋል፡፡ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  17. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 033 111 61 34 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 033 111 81 18/19 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  18. በመ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የደቡብ  ወሎ  ዞን  ገንዘብ  መምሪያ

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
MSF Belgium Ethiopia Mission Tender for Supply of Various Types of Stabilizers (Tender Ref. ET121 &...

READ MORE