ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ በቁጥር ሶስት (3) በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ባለ አምስት (5) ወንበር (Five seat) አውቶሞቢሎችን ከሃገር ውስጥ አቅራቢዎች ከክምችት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ የቢሮ ጽሁፍ መገልገያዎችን፤ የጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን፤ የፋብሪካ ዎርክ ሾፕ መገልገያ ዕቃዎችን ኤሌክትሮድ፤ የብየዳ ፤ መነጽር ፤ ጓንት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
procurement of out let internet cable (Patch cord cable 3m)
purchase of stabilizer
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ 12 ሰው የሚጭን አዲስ ያልተነዳ የህዝብ የኤሌክትሪክ ሚኒባስ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Gambella Water and Energy Bureau now invites Wax-sealed bids from eligible bidders who has Renewed Relevant License for 2017 E.C
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ተሽከርካሪ እና led ceiling cristal chandeliner light በግልፅ እንዲሁም ጫማ ፣ አልባሳት ፣ TV 65 inch ፣ ፕሎፕ ጠጠር እና የወጥ ቤት እቃ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Electric Utility (EEU) invites all interested and eligible bidders for procurement of AAC 95 MM2 Conductor.
Procurement Electric fan heater or portable space heator /2000W/ Orginal/
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of, Electrical Booster Pump, 3-phase Submersible Pump Motor, Generator, Power Cable & Fitting for Bote Water supply, Mayu Water supply & Bared project.
Federal Housing Corporation invites sealed bids from eligible bidders for the supply of Electric material.
የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለትራንስፎርመር የሚውሉ የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸው ኬብል ላግ ዲስትሪቢውሽን ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኤሌክትሪክ ኬብል 4*10mm
The Ethiopian Electric Power (EEP) now invites eligible bidders to participate in the procurement of 500 kV DPLC System Integration for GERD-Dedessa-Helets Communication Links.
27 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች 09-11-2017
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ ከተማ መሪ መዘጋጃ ቤት የመንገድ መብራት ደረሰኝ ህትመት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የመገናኛ መሣሪያ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ መዋቢያና የንጽሕና መጠበቂያ፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልጽና ሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of electric items
Procurement of Heater /portable 1500 W /