Ministry of Peace – Procurement of Electronics Equipment
Ministry of Revenue – Procurement of Electronics Equipment Mekelle
Federal Supreme Court – procurement of different types of ICT and ELECTRONICS materials BID/የተለያዩ የአይሲቲ እና የኤሌትሮኒክስ እቃዎች ግዥ ጨረታ
Eka Kotebe General Hospital – EKGH PROCUREMENT OF ELECTRONIC
Ethiopian Institute of Agricultural Research – PROCUREMENT OF ELECTRONICS EQUPIMENT
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ለመግዛት በተለያዩ ሎቶች ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Eka Kotebe General Hospital – EKGH PROCUREMENT OF ELECTRONICS EQUIPMENT 44
Ethiopian Enterprise Development – Procurement of Electronics Equipment
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018 ዓ.ም በጀት አመት ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የላብራቶሪ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያዎች ኤሌክትሪክ እቃዎች እና ኮንስትራክሽን እቃዎች ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች እና ጸረ ተባይና ጸረ-ፈንገስ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ በሎት 2 ፈርኒቸር፣ ሎት3 ለሚዲያ አገልግሎት የሚውል ቭዶ ካመራ፣ በሎት4 ጽ/መሣሪያ እና በሎት5 ሞተር ሣይክል ግዥ በህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ህጋው ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Oromia Science And Technology Authority – Procurement of Electronics Equipment
Ethiopian Customs Commission – LOT 0014 የታብሌት እና የሞባይል ቀፎ ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት / Procurement of tablet and mobile phone for F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office/NCB/PUR0014/2018/2026
በሲዳማ ከልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Federal Police – FPHS Procurement of Electronics Equipment
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ ጎማ፣ ፍሪጅ፣ የተለያዩ ስቶቮች፣ ቴሌቭዥን እና የተለያየ የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
University of Gondar – Procurement of Electronics Equipmentለህሙማን ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውል የማሽን መለዋወጫ ግዥ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 1. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 2. ፅዳት እቃዎች፣ 3. የኤሌክትሮኒክስ፣ 4. ህትመት፣ 5 ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።