የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ለመግዛት በተለያዩ ሎቶች ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የአካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ለመግዛት በተለያዩ ሎቶች ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት
⁕ ሎት-1 ጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ
⁕ ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
⁕ ሎት-3 የኤሌክትሪክ ሞተር ሣይክል ግዥ
⁕ ሎት-4 ሙሉ ልብስ፣ ጫማ፣ የፊልድ ቦርሣ፣ ኮፍያ፣ ዣንጥላ፣ የዝናብ ልብስ እና የላፕቶፕ ቦርሣ
⁕ ሎት-5 የላብራቶሪ መሳሪያ Climaguard vair-9014 series & DR6000LIV-Vis spectroptometer
በመሆኑም፤
1. ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው የታደሰ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
2. የግብር ከፋይነት (ቲን) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ከሚመለከተው የመንግስት ተቋም የምዝገባ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተመሰከረለት ኦርጅናል ሲ.ፒ. ኦ (CPO) ብቻ በዶክመንት ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ አዘጋጅተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት በራሳቸው ዋጋ ማቅረቢያ (የሚሞሉት) የአንዱን ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ ፐሪፎርማ ፋናንሻልና ቴከኒካል ዶክመንት ለየብቻቸው በሰም በማሸግና በአንድ ፖስታ በማድረግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በቢሮ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የግዥ ቢሮ ቁጥር 37 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ሲፒኦ (CPO) ከቴክኒክ ዶክመንት ጋር አንድ ላይ መሆን አለበት፡፡
8. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ 11ኛዉ ቀን በዓል ወይንም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከአካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ይዘው በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 ብቻ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
10. የጨረታ አሸናፊ ከሆነ ከግዥው ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
11. ለሁሉም ዕቃ የማቅረቢያ ጊዜ አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀ በኋላ በዐ ቀን ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡
12. ተጫራቾች ዕቃውን የሚያስረክቡት አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ቢሮ ሃዋሳ ነው።
13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462123966 መደወል ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደን አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ቀድሞ ደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የነበረበት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 37
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የአካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን
