በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ በሎት 2 ፈርኒቸር፣ ሎት3 ለሚዲያ አገልግሎት የሚውል ቭዶ ካመራ፣ በሎት4 ጽ/መሣሪያ እና በሎት5 ሞተር ሣይክል ግዥ በህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡