Tender Detail

Tender Details


በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ በሎት 2 ፈርኒቸር፣ ሎት3 ለሚዲያ አገልግሎት የሚውል ቭዶ ካመራ፣ በሎት4 ጽ/መሣሪያ እና በሎት5 ሞተር ሣይክል ግዥ በህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ በሎት 2 ፈርኒቸር፣ ሎት3 ለሚዲያ አገልግሎት የሚውል ቭዶ ካመራ፣ በሎት4 ጽ/መሣሪያ እና በሎት5 ሞተር ሣይክል ግዥ በህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ

1.     በበጀት ዓመት የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN)፤ በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት፣ ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆኑ የሚገልጽ ታክስ ክሊራንስ፤ የመልካም ሥራ አፈጻጸም 2016 ወይም 2017 ዓ/ም ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፣ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 እስከ ለሎት4 ድረስ ላሉት ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ብቻ ከታወቀ ባንክ /CPO/ ማቅረብ የሚችል

2.     ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀናት ድረስ በአመያ ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከግዥ ከፍል የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴከኒካል ኦርጅናል 1፣ ፋይናንሻል ዶኮመንት አርጅናል 1 እና ኮፒ 2 በድምሩ 4 ፖስታ በእናት ፖስታ ኤንብሎፕ በማሸግ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ለዚሁ ዓለማ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

3.     የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ16ኛው ሥራ ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግስት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን በቀኑ 8፡00 ታሽጎ በዚሁ ዕለት 8፡30 ይከፈታል፤

4.     ተጫራቾች የጨረታ ዶኮመንት መግዣ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል ከአ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ዶክመንት መውሰድ ይኖርባቸዋል፤

5.     በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁት መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግምገማ አይቀርብም፡፡

6.     በዚሁ በቅድመ ግምገማው ላይ ያልተካተቱ መስፈርቶች በዋናው ተጫራቾች መመሪያው ላይ ተመላከተዋል፤

7.     መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፤ ስልክ ቁጥር፡- 0914736785/0910262925

አድራሻችን፡- በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ኮንታ ዞን ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 102 ኪ.ሜ በአመያ ከተማ ይገኛል።

 

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender