Procurement of Electronics Equipment/ለባዮ ኢነርጅ ምርምር ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ፤ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ(BIT)
Procurement of Electronics Equipment/ለሶላር ኢነርጅ ምርምር ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ፤ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ(BIT)
Procurement of Electronics Equipment
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህትመት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የጽህፈት፣ የፅዳት፣ ሲሲቲቪ፣ የጥርስ ህክምና መሳሪያዎችና የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ
በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ የተወረሱ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሽያጭ (ለሁለተኛ ጊዜ)
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ በሎት 02 የፈርኒቸር ጨረታ በሎት በ3 የሞተር ሳይክል ጨረታ እንዲሁም በሎት 04 ለመሰብ አንድ ማዕከል ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ጨረታ ፡በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ ግብዓት ጥራት ፍተሻ ማሽን፣ የጽሕፈት መሣሪያና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተሽከርካሪ GPS መከታተያ እና የነዳጅ መጠን መቆጣጠሪያ (Fuel Level Sensor) መሳሪያ ግዥና ገጠማ
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም/መሣ/ዝ/ስርጭት ማዕከል ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ፣ ሎት 4 የህንፃ መሣሪያ ፣ ሎት 5 የስፖርት ዕቃ ፣ ሎት 6 የሙዚቃ መሣሪያ ፣ ሎት 7 የመኪና እቃ ፣ ሎት 8 ደንብ ልብስ እና ሎት 9 ደንብ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ /የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ሎት 2 የተለያዩ ህትመቶች ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብሶች ሎት 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 6 ቋሚ ዕቃዎች /ፈርኒቸርና ሌሎች / ሎት 7 ቋሚ አላቂ ዕቃዎችን/ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን / በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያውና በስሩ ለሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎች እና ለስራ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አቤቤ ቱፋ ቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሥራት ይፈልጋል።
የኮምቦልቻ ሪጂዮፖሊታን ቢራሮ ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን ለሴክተር ጽ/ቤቶችና ለቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እቃ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስና ጫማ፣ ብትን ጨርቅ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ያወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት (Addis Ababa City Administration Revenue Bureau-Guellele Sub City Small Tax Payers Branch Office) - 001/2019