የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም/መሣ/ዝ/ስርጭት ማዕከል ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ፣ ሎት 4 የህንፃ መሣሪያ ፣ ሎት 5 የስፖርት ዕቃ ፣ ሎት 6 የሙዚቃ መሣሪያ ፣ ሎት 7 የመኪና እቃ ፣ ሎት 8 ደንብ ልብስ እና ሎት 9 ደንብ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ፤
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም/መሣ/ዝ/ስርጭት ማዕከል ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ፣ ሎት 4 የህንፃ መሣሪያ ፣ ሎት 5 የስፖርት ዕቃ ፣ ሎት 6 የሙዚቃ መሣሪያ ፣ ሎት 7 የመኪና እቃ ፣ ሎት 8 ደንብ ልብስ እና ሎት 9 ደንብ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
- የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፣
- የግዥው መጠን ብር 500,000.00/አምስት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች ኦርጅናል እቃ መሙላትና ያሸነፉባቸው እቃዎች በባለሙያ ማስፈተሽና ማረጋገጥ አለባቸው።
- የሚገዙ የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይቻላል።
- ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ዋጋ ሲሞሉ የእያንዳንዱ የእቃ ዋጋ ላይ ቫትን ጨምረው መሙላት አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከኮሌጁ ግዥ፣ ፋ/ ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 007 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ለሚወዳደሩበት ብር የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ ለሎት 1 ብር 33,386 (ሰላሳ ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ ስድስት ብር ብቻ) ለሎት 2 ብር 22,217(ሃያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ አስራ ሰባት ብር ብቻ) ፣ለሎት 3 ብር 61,625(ስልሳ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ሃያ አምስት ብር ብቻ) ፣ ለሎት 2 ብር 21,609(ሃያ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ዘጠኝ ብር ብቻ) ፣ ለሎት 5 ብር 2403 (ሁለት ሺህ አራት መቶ ሶስት ብር ብቻ)፣ለሎት 6 ብር 20,095 (ሃያ ሺህ ዘጠና አምስት ብር ብቻ) ሎት 7 ብር 106,974 (አንድ መቶ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ አራት ብር ብቻ)፣ሎት 8 ብር 7480/ሰባት ሺህ አራት መቶ ሰማንያ ብር ብቻ/ እና ሎት 9 ብር 7290/ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከ73 ቀን ያላነሰ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማስያዝ አለባቸው።
- ውድድሩ የሚካሄደው በእቃዎቹ አይነት በሎት በጥቅል/ ጠቅላላ ድምር ነው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በደሴ መም/ትም/ ኮሌጅ በግዥ፣ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 007 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከ /02/2019 ዓ/ም እስከ /03/2019 ዓ.ም ለ10 ተከታታይ ቀናት ጨረታውን መግዛትና በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት በቢሮ ቁጥር 007 በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4:00 ታሽጎ 4:30 ላይ ይከፈታል የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው ቀን ከጧቱ 4 00 ታሽጎ 4:30 ላይ ይከፈታል።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 007 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033,312,4220 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ላይ የአንድ ዋጋም ጠ/ዋጋም ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ እንዲሁም ክፍት ያልተሞላ ካለ ከውድድር ውጭ ያደርጋል።
- የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የተቀመጡ ሳምፕሎች ስላሉ ሳምፕሉን ይመልከቱ።
- ተጫራቾች የጨረታ መመሪያ የተጫራቾች ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና የግምገማ ዘዴና መስፈርት በሶፍት ኮፒ መውሰድ ይችላሉ።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ:- የመኪና እቃን በተመለከተ ጨረታው አመታዊ ማለትም መኪኖቹ ብልሽት ሲገጥመን የምንገዛ መሆኑን ውድድሩም በነጠላ ዋጋ መሆኑን እናሳስባለን።
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
Dessie College of Teacher Education buys in nine lots by national open tender: stationery, cleaning items, electronics, building materials, sports items, musical instruments, vehicle parts, uniforms and uniform shoes. Bidders need a renewed trade licence, TIN, tax clearance and VAT.
