Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline18 Nov 2026, 9:45 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100 ብር (የማይመለስ)
  • Bid Security5% (CPO)
  • opening dateህዳር 09/03/2019 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት፣ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Electronics Materials

በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ የተወረሱ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሽያጭ (ለሁለተኛ ጊዜ)

Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 ዓ.ም

የአሶሳጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተወ፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ህዳር 09/03/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ በአሶሳ ጉ/ቀ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም፡-

1.አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ተጨማር እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ)እና ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በላይ ለሚሆኑ እቃዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፤ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 08/03/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቮሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ በጨረታ 4:00 ላይ መገኘት ይኖርበታል::

ተ.ቁአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያየጨረታው አይነትየንብረት መመልከቻ ቀንየጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያግልጽጨረታማስታወቂያ ከመጣበት ቀን 01/03/2019 እስከ 08/03/2019 ዓ.ምህዳር 09/03/2019 ቀን ከጠዋቱ 3:45 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ አሶሳጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል (ይካሄዳል)

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251574483714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Assosa Customs Assessment and Control Station (Jimma Customs Branch) is re-tendering the sale of abandoned, confiscated and seized contraband electronics, sold as-is. Open bid, second round.
Save Tender