Invitation to Bid for Provision of Procurement of Fire Fighting Training
Policy Study Institute – Procurement of፡ ማስታወሻ ደብተር (Not book Small) 5’’x8’’ 128x203 mm 60 GSM 70 sheets ግዥ
Policy Study Institute – Procurement of፡ ማስታወሻ ደብተር ትንሽ (Not book Small) ግዥ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ጀነሬተሮች፣ የግብርና ግብዓቶች እና መገልገያ እቃዎች፣ የሞተር ሳይክል፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ እቃዎችና የግንባታ እቃዎች፣ የትምህርት መሳሪያ እና የተለያዩ ሕትመቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የወሊሶ ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዘመን የተለያዩ የማስተማሪያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ambo University – ማስታወሻ ደብተር ግዥ
Bule Hora University – ለስልጠና የሚዉል የእስክርፕቶ እና ማስታወሻ ደብተር ግዥ /Procurement of Notebook & Pen/
በቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ የወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002 ዓ.ም መሰረት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential A4 paper Manufacturing Suppliers
Ethiopian Roads Administration – ERA/AF/PR0002/Procurement of Standard note book as per sample/design/
Assosa University – የማስታወሻ ደብተር ግዥ
Dire Dawa University – Lot 18 Equipment’s Of Laboratory Materials
Hawassa University – Procurement of Note book small, Permanent Marker & Flip Chart
አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለ2017/18 በጀት ዓመት ለተማሪዎች በጠቅላላው 16,750 (አስራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ) ሲነርላይን ባለ 50 ሉክ ባለመስመር የተለበደ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል፡፡
University of Gondar – ለመምህራን ስልጠና የሚውል የጽ/መሳሪያ ግዥ
በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጽህፈት መሣሪያና፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የተለያዩ የቴክኒክና ሙያ የስልጠና ዕቃዎች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Wolaita Sodo University – ለመምህራን እና የተምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና አገልግሎት የሚዉል ጽህፈት መሳሪያዎች
Ministry of Transport and Logistics – ደብተር በደርዘን ባለ 100 ሎክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዥን ይመለከታል
Wolaita Sodo University – የክረምት ልዩ መምህራን እና የተምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና አገልግሎት የሚዉል ጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ