በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የአንደኛ እና መካከለኛ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – የ ስታንዳርድ የሙያ ምደባ (Standard Classification Of Occupation) የስራ ምዘና ፣ የስራ ደረጃ እና የስራ መዘርዝሮች ፣ የቴክኒካል ብቃት ማዕቀፍ ፣ የስልጠና ሞጅሎች እና የስልጠና ካሪኩለም የማዘጋጀት የአገልግሎት ግዥ
Arbaminch University – ጥራቱን የጠበቀ በ1ኛ ደረጃ ደብተር / በደረዘን 40 ///
Hawassa University – Procurement of Note Book Medium & Blue Pen
Adama Science and Technology University – ለማሀበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ደብተር ፣እስክርቢቶ ፣እርሳስ እና ላጲስ ግዥ//
Ministry of Industry – ማስታወሻ ደብተር ግዥ 2018
የጨረታ መሰያ ቁጥር 01/2018 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ ጣሊያን ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ላይየሚከተሉትን ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ፅ/ቤት የፈለገ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ሎት-1 የጽሕፈት ዕቃዎች፤ ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት-3 የትምህርት ዕቃዎች፤ ሎት-4 የደንብ ልብስ፤ ሎት-5 የሕክምና ዕቃዎች፤ ሎት-6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሎት-7 ፈርኒቸር፤ ሎት-8 የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ኅብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፤ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
EthSwitch Share Company which is the owner and operator of the National e-payment Switch of Ethiopia, invites bids from interested and eligible bidders (agency), for the procurement of the below mentioned service
Wolkite University – LOT 51Purchase Requisition Student Text Book
Houses of Peoples Representative – Procurement of “ኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ፍለጋ” መጽሐፍ **
Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders through open tender as per the following.
The corporation wishes to identify and invite for further competition the quality of different services that related to consulting and non-consulting services
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር *አ/አ/ከ/አስ/ት/ቢ/NCB-G-01/2018 የተማሪ መማሪያና የመምህር ማስተማሪያ መጻህፍት ዲቨሎፕመንት ህትመት እና ሌሎች ተያያዥ አገልግሎት ግዥ ፡እና * አ/አ/ከ/አስ/ት/ቢ/NCB-G-02/2018 ለቅድመ መደበኛ ፣ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ጠረጴዛና ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ በወረዳ 08 ውስጥ የሚገኘው ሙሴ አንደኛ ደረጃ/ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ ት/መምሪያ የቦሌ ህብረተሰብ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 አላቂ የት/ዕቃዎች እና የተለያዩ የፅ/መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3 ቋሚ ዕቃዎች፣ ሎት 4 የስፖርት ዕቃዎች፣ ሎት 5 የጥገና ዕቃዎች፣ ሎት 6 የደንብ ልብስ እና የጫማ፣ ሎት 7 ደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ ለስራና ለትምህርት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ለካፌና መስተንግዶ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮና ህትመት እቃዎች፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የአይሲቲ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።