የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ 3 ጽ/ቤት እስቶር የሚገኙ አዲስ የግንባታና የኤሌክትሪክ እቃዎች፤ የሻወር ትሪዎች የእጅ እና የእቃ ማጠቢያ ሲንኮች የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች የውሃና የዘይት ቀለሞች እና ሌሎች የማይንቀሳቀሱ እቃዎችና ያገለገሉ የእጅ መሳሪያዎች እና የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች የህንጻ መሳሪያ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የእግረኛ መንገድ የመብራት ፖል፣ የሳኒተሪ እቃ፣ ደስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ የአስፋልት ማርኪንግ የተለያዬ ቀለም ማቅረብና በማሽን መቀባት፣ አልሙኒየም ማቅረብና መገጣጠም፣ የተፈጨ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ እና አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
procurement of shower Equpment(የመታጠቢያ ቤት መገልገያእቃዎች ግዥ )
ሎት 409 የወንዶች የቁም የሽንት ቤት መጠቀሚያ እቃ ግዥ
Procurement Of Shower box with steam and installation(GS)\\\
purchasing of soliper shower shoe/sandals/ለስፖርተኞች የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ለሻወር አገልግሎት የሚውል ስሊፐር ጫማ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የሥራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የGranite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Purchasing of shower sandals /ለስፖርተኞች የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ለሻወር አገልግሎት የሚውል ስሊፐር /
ፋይበር ግላስ ፕላንት ( FIBER GLASS PLANT POT)
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣ መለዋወጫዎች የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ቡና እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች የሚያቀርቡለትና የሚሠሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል፡፡
Lot 22 Purchase of Ceramic Cleaning Services PR/T/22/23/08/2017
መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች ፣ የእንጨት ፓርቲሽን (አካፋይ) የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፤ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች ሼልፎች፣ የወለል አምነበረድ፤ ሶፋ ፤ እና የመሳሰሉትን ለሽያጭ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን፣ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement Of Toilet Sink Turkish //
የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደ/ብርሃን ከተማ አጼ ዘርዓያዕቆብ ከፍለ ከተማ ኃ/ማርያም ማሞ ቀበሌ የሚገኘውን የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ክላስተር ማዕከል ባለ 4 ወለል ህንጻ ሼድ የአሸንዳና የጎረንዳዮ ጥገና ስራ እና የቢሮ 2 /ሁለት/ ክፍሎች የጂብሰምና የወለል ሴራሚክ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡