ሎደር፣ ሻወር ትራክ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን፣ ፕራይም ኮት፣ መለዋወጫ፣ ዘይትና ቅባት፣ የግንባታ ግብዓቶችና ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ እና ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ (01/2019) - እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች 1ኛ. ሎደር ማሸን፣ ሻወር ትራክ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን ግሬድ 60/70 ፣የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫና ጎማ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተፈጨ ጠጠር በሜ/ኩብ፣ የግንባታ ድንጋይ በሜትር ኩብ እና አሸዋ በሜትር ኩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች የህንጻ መሳሪያ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የእግረኛ መንገድ የመብራት ፖል፣ የሳኒተሪ እቃ፣ ደስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ የአስፋልት ማርኪንግ የተለያዬ ቀለም ማቅረብና በማሽን መቀባት፣ አልሙኒየም ማቅረብና መገጣጠም፣ የተፈጨ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ እና አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።