አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታላችን አገልግሎት የሚውል የህሙማን ምግብ ማዘጋጃ ቤት (Kitchen) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply & fix ceiling, partition wall & related works.
procurement of Building and Maintenance material purchase lot / ልዩ ልዩ የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ግዥ 0015/2017 ለአራተኛ ግዜ የወጣ
procurement of Building and Maintenance material purchase lot / ልዩ ልዩ የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ግዥ 0014/2017
Purchase of Aluminium Partition
Ethio telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for GC/BC Grade 6 and above for the procurement of construction of masonry with Grill fence at bure and HCB & masonry
በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፌዝ 2 ፕሮግራም በጀት በዚህ ሥር ለተዘረዘሩት ቀበሌዎች ውስጥ የምሰሩ ደረጃውን የጠበቀ ግንባታ እና የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ የግንባታ ሥራ GC/ደረጃ 7 እና ከዛው በላይ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
procurement of Building and Maintenance material purchase lot / ልዩ ልዩ የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ግዥ 0013/2017 ለሁለተኛ ግዜ የወጣ
የህንፃ መሰታወት ፅዳት አገልግሎት ግዥ
procurement of Building and Maintenance material purchase lot / ልዩ ልዩ የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ግዥ 0012/2017
ERA/AF/PR00070/Procurement of Aluminum partition
ERA/AF/PR00068/Procurement of Aluminum partition
ERA/AF/PR00069/Aluminum partition
Mojo Town Finance Office now invites eligible Bidders, which fulfill the following requirements to submit sealed bids for
Jimma University wants to conduct Procurement of asphalt concrete access road construction works for biogas plant through Electronic government procurement system, using Website:www.egp.ppa.gov.et to obtain the tender announcement prepared for
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል አሪ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በአሪ ዞን ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ላይ የማህበረሰብ ፋርማሲና ስቶር ግንባታ በግንባታ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በCO WASH ፕሮጀክት ምእራብ 4 የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው አስማንድር ቀበሌ ከ1-8ኛ ደረጃ ት/ት/ቤት ውስጥ ባለ ሶስት ብሎክ ሁለቱ አራት መቀመጫ ያላቸውና አንድ ብሎክ ሁለት መቀመጫ ያለው የመጸዳጃ ክፍል ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
The Gambella Water Works Construction Enterprise (GWWCE)) now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ በ2017 ኣ.ም በጀት ዓመት የመነኻሪያ ግራና ቀኝ በር ግንባታ ማስገንባት በደረጃ G.C-6 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትየጵያ ክ/መ/ በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሸናል ፕሮግራም በተላከው በጀት በትምህርት ቤት ግብ የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ ቤት/ MHM/ ቤት ግንባታ ሥራዎች እና በጤና ኬላዎች ባለ ሁለት ክፍል መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡