በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፌዝ 2 ፕሮግራም በጀት በዚህ ሥር ለተዘረዘሩት ቀበሌዎች ውስጥ የምሰሩ ደረጃውን የጠበቀ ግንባታ እና የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ የግንባታ ሥራ GC/ደረጃ 7 እና ከዛው በላይ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፌዝ 2 ፕሮግራም በጀት በዚህ ሥር ለተዘረዘሩት ቀበሌዎች ውስጥ የምሰሩ ደረጃውን የጠበቀ ግንባታ እና የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ የግንባታ ሥራ GC/ደረጃ 7 እና ከዛው በላይ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት
- ሂዴ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ ግንባታ ሥራ
- ሚ/ጫ ብቻ 1ኛ ደረጃ ባለ 6 ቀዳዳ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ
- ሚ/ጫ ብቻ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ግንባታ ስራ
- አትልቾ ጤና ኬላ ባለ 3 ቀዳዳ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ
- ኦትልቾ ጤና ኬላ የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ ሥራ
- ግርሣ ጤና ኬላ ባለ 2 ቀዳዳ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ
- ግርሣ ጤና ኬላ የአሸፕት የኢንሱሌተርና የአጥር ሥራ ለማሰራት
በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ከላይ በዝርዝር የተቀመጠውን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ሰነዱን ከዲላ ዙ/ወ/ገቢዎች/ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
ተጫራቾች
- ለእያንዳንዱ ግንባታ ስራ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
- በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼh ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች የምሰሩበትን ዋጋ በተዘገጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጂናል ሰነድ እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ፖስታ ካሸጉ በኃላ ከሲፒኦ ጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡
- ኦርጂናል ኮፒ ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ /ፍሉድ/ የተስተካከለ በሚታይ መልኩ በድጋሚ ተጽፎ በተጫራቾች /በህጋዊ ተወካይ መፈረም የለበትም፡፡
- ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተም ፊርማ ማረፍ አለበት፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ21 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ22ኛው ቀን ጠዋት የጨረታ ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ስለሆነም 22ተኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሳጥን የሚገኘው በዲላ ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ግዥና ንብ/አስ/ ዋና/የስራ ሂደት ነው፡፡
- የተጫራቾች በጨረታው ላይ መገኘት /አለመገኘት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁ/ር 0926172889 / 091662966
በዲላ ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት
