Hawassa University – Procurement of Remaining Fence Construction Work at Wondogenet Campus
Dire Dawa University – Lot 9 የግንባታና የቧንቧ እቃዎች ግዥ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለማዘጋጃ ቤቶች የቄራ ግንባታ ለማስፈጸም ይፈልጋል።
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የሬጅስትራል ቢሮዎች የአስተዳደር ቢሮዎች እንዲሁም የማሰልጠኛ ሆቴል ባለሙያዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።
The employer now invites sealed bids from eligible entities (bidders) who are Grade 2 WWC & GC & above for the execution and completion of Construction of Belbel Spate irrigation project, which are being bid as a unit price contract based on the bill of quantities
The Bureau of Livestock and Fishery Resources Development (BoLFD) invites sealed bids from eligible and qualified bidders (contractors) having EM-5 for Electro-mechanical works, WWC-5 for Construction of Small Scale irrigation canal, BC-5 for Construction of hay store and GC 6 for construction of Animal Feed Processing unit and Above
Ethiopian Electric Utility (EEU) invites sealed bids from eligible Bidders AMENDMENT TO BID ADVERTISEMENT
በአዲሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ማቴሪያሎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ግዥ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የደንብ ልብስ፣ የህንፃ መሳሪያ ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ፣ የውሃ ዕቃ ግዥ፣ የሮቶ ግዥ፣ በዋን ዋሽ ፕሮጀክት የሚሠራ የሽንት ቤት ግንባታ የውሃ ፓምፕ ጥገና፣ የውሃ ግንባታ፣ ሞደስ ግንባታ፣ እንስኔተር ግንባታ፣ የውሃ ጥገና፣ የውሃ ታከር ጥገና፣ የከተማ ባውዛ ግዥ ናከነ ግንባታ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ፣ መንገድ ዳር ሽንት ቤት ግንባታ፣ የጥድ ሽያጭ፣ የመኪና መለዋወጫ ተመላሽ ሽያጭ እና የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ ማስጨረሻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት እና ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተገኘ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገነቡ የውሃ ቦኖ /ማደያ፣ የውሃ ቦኖና መስመር ዝርጋታ፣ ምንጭ በመስመርና ምነጭ በቦታ ማጎልበት ግንባታዎች፣ የተማሪዎች መማሪያ ክፍል ግንባታ፣ የመንገድ ዲዛይን ስራ፣ ለመንገድ ጠረጋ ስራ አገልግሎት የሚሆን ማሽነሪ ኪራይና የውሃ መስመር መገጣጠሚያና ግንባታ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
Wolaita Sodo University – ሎት-001 ለቴክኖሎጂ ኢንስቲዩት ለአጥር ሥራ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች
The Oromia Roads and Logistics Bureau (ORLB) now invites eligible bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for construction works of the above referred Project
Ministry of Defense – ለኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ለህንፃ ጥገና እና ለግንባታ ጥገና አገልግሎት የሚሆን የጥገና እና ዕቃዎች
Melik Silte's Farmers' Cooperative Union now invites sealed bids from eligible bidders for Service for the Architectural and Engineering Design of 2B+G+12 Mixed Use Building Complex in its premises in Worabe Town
Adama Science and Technology University – የግንባታ እና የህንፃ ጥገና እቃዎች
Ethiopian Customs Commission – የኢትዮጲያ ጉምሩክ ኮሚሺን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የህንፃ መሳሪያ መለዋወጫ እቃዎች ግዢ 03/03/2018
የህዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሮድ-ፈንድ በጀት ጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ ስራ ከሎት 001/2018 እስከ ሎት 007/2018 ድረስ ያሉት 7 ሎቶችን 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
House of Mercy Holistic Development Organization invites wax-sealed bids from eligible and competent bidder of category GC/BC 5 and above for the Construction of G+5 Rehabilitation Center Building for supplying the necessary labor, material and equipment
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡