የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የሬጅስትራል ቢሮዎች የአስተዳደር ቢሮዎች እንዲሁም የማሰልጠኛ ሆቴል ባለሙያዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።
የየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የሬጅስትራል ቢሮዎች የአስተዳደር ቢሮዎች እንዲሁም የማሰልጠኛ ሆቴል ባለሙያዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- በዘርፉ ለ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የአቅራቢነት ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የላቸው
- ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የላቸው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN No ያለው
- የቫት ተመዘጋቢ የህንጻ ምስክር ወረቀት ያለው
- የብቃት ማረጋገጫ GC & Bc-5 ከዚህም በላይ የሆነ
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO በቴክኒካል ኦርጅናል ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይችላል።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስራ ቀን) የስራ ቀናት ለሰነድ የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ብቻ ክፍያ ሂሳብ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንትና አርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ፖስታዎች ላይ የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ስም ፊርማና አድራሻ በማስቀመጥ ማሸግ አለባቸው።
- የጨረታው ሳጥን የሚከፈተው በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰአት ላይ በኮሌጁ ግቢ ውስጥ በአካል በመገኘት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
የየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
