በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለማዘጋጃ ቤቶች የቄራ ግንባታ ለማስፈጸም ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለማዘጋጃ ቤቶች የቄራ ግንባታ ለማስፈጸም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
- ተጫራች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ያላት።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች።
- የግብር ከፋይነት መለያ መረጃ ኮፒ እና የምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው/ያላት።
- የግዥውን 3% መቁረጥ የሚችል/የምትችል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ በመክፈል በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በሮ ቁጥር 4 ቀርበው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000.00 ለግንባታዎች ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ሆኖ ለግንባታ Gር ወይም BC የሆነ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በፖስታ በማሸግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 የሥራ ቀናት ውስጥ በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በሮ ቁጥር 4 በማቅረብ ለዚህ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ21ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሸጎ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
- ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለተሸናፈው ወዲያውኑ ደረሰኙን ሲያቀርብ የሚመለስ ይሆናል።
- አሸናፈው ተጫራች ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ውል ማስከበሪያ አስይዞ ውል የማይፈጽም ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
ማሳሰብያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። ጨረታው የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ዕለት ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ ፡- 0917091150/0912877747/0917753737 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
