በደ/ምዕ//ህ/ከ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሎት-1/ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎች ሎት/2-/ የእንስሳት መድሀኒትና የህከምና መገልገያ መሣሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለማዘጋጃ ቤቶች የቄራ ግንባታ ለማስፈጸም ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ግዥ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የደንብ ልብስ፣ የህንፃ መሳሪያ ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ፣ የውሃ ዕቃ ግዥ፣ የሮቶ ግዥ፣ በዋን ዋሽ ፕሮጀክት የሚሠራ የሽንት ቤት ግንባታ የውሃ ፓምፕ ጥገና፣ የውሃ ግንባታ፣ ሞደስ ግንባታ፣ እንስኔተር ግንባታ፣ የውሃ ጥገና፣ የውሃ ታከር ጥገና፣ የከተማ ባውዛ ግዥ ናከነ ግንባታ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ፣ መንገድ ዳር ሽንት ቤት ግንባታ፣ የጥድ ሽያጭ፣ የመኪና መለዋወጫ ተመላሽ ሽያጭ እና የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ ማስጨረሻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።