የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ፈርኒቸር እና ሞተር ሳይክል ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ካፒታል በጀት በውሃ ማዕድን ኢነ/ጽ/ቤት በኩል የመስኖ ግንባታ ሥራ እና የንጹህ መጠጥ ዉሃ ግንባታ ሥራ የሚውል የፋብሪካ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Oromia Seed Enterprise invites interested and eligible bidders for the purchase of the following Vehicles
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአሮ/ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የማንጎ እና የአቮካዶ የአካባቢ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ / በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Arbaminch University – Chemicals for Horticulture
Ethiopian Roads Administration – ERA/ LA/00157/2017 PROCUREMENT OF Eucalyptus
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for the Procurement of Different Vegetable Seed.
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Samara University – የ2017 በጀት እመት የግብርና ኮሌጅ ፍራፍሬ ስርቶ ማሳያ ግብዓት ግዥ
ministry of Health – Purchase Requisition of Natural Gift Flower Quantity 30 (ቀይ የተፈጥሮ አበባ )
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በሱሉልታ ካምፓስ የሚገኙ የተለያየ መጠን ያላቸው የባህር ዛፎችን እና ግራቪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ministry of Health – Purchase Requisition of Natural Gift Flower Quantity 189 (ቀይ የተፈጥሮ አበባ )
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበርያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሁለት ወረዳዎች (ዳሰነች እና ኛንጋቶም) በተመረጡ 17 ቀበሌያት የሶስት አመት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጄክት) ቀርጾ ወደ ተግባር የገባ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ፕሮጀክቱ ከሚተገበርባቸው 17 ቀበሌያት ውስጥ ለፍየል ድጋፍ ለተመረጡ 200 ተጠቃሚዎች 1000 ፍየሎችን እንድያሞክቱ ለተጠቃሚዎች ገዝቶ ለማቅረብ ይፈልጋል::
Self Help Africa Ethiopia office Invites Eligible Bidders for the supply of Improved Seeds for Teff, Wheat, Sorghum, Faba Bean and Haricot Bean
Samara University – ##የ2017 በጀት ዓመት ለችግኝ ጣቢያና ማምረት ስራ ግብዓት የሚውል ፍራፍሬ ችግኞች እና ዘሮች ግዥ
Samara University – የ2017 በጀት ዓመት ለችግኝ ጣቢያና ማምረት ስራ ግብዓት የሚውል ፍራፍሬ ችግኞች እና ዘሮች ግዥ shad net
Samara University – $$የ2017 በጀት ዓመት ለችግኝ ጣቢያና ማምረት ስራ ግብዓት የሚውል ፍራፍሬ ችግኞች እና ዘሮች ግዥ