Tender Detail

Tender Details


ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OT/12/2017

 

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

Lot

Description

Lot-1

Infield Irrigation Materials (PR-No. 42738)

Lot-2

 

HIP Compact 8100 Elite Computer for Boiler, Weight bridge & Ethanol Plants (PR-No. 42792)

Lot-3

Desk Top Computer and Photocopy Machine (PR-No. 43352)

Lot-4

 

Different type of Protective Device (Bib overall khaki blue 35% cotton & 65% polyester with shirt, Jacket warm with head cover, Overcoat woolen, Rain coat with head cover & Trouser and shirt 35% cotton & 65% polyester with cape uniform police mode gray.(PR-No. 43353)

 

  1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ እና ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

ግዥ ቡድን

ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-2547

የፋክስ ቁጥር 011-551-2911

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  4.  ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender