MOR EAST PURCHASE ROLL UP BANNER
ሮል አፕ ባነር ከነ ማቆሚያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ ከ አስተዳደር ሥር የሚገኝ የሶር አምባ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን - ሎት 01 የመምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፣ሎት 02 የትምህርት ዕቃዎች፣ ሎት 3 የህትመት ሥራዎች፣ ሎት 04 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና አቅርቦቶች፣ ሎት 05 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 06 ቋሚ ዕቃዎች ለፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ መግዣ፣ ሎት 07 ለሕንፃ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚ መግዣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የባነር ህትመት ግዥ 2018 e.c
Procurement of Banner and Banner with metal
በአራዳ ከ/ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 01/2018ዓ.ም እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot 33Procurement of ባነር ግዢ ለድሬደዋ ከተማ እና አካባቢዉ አቅራቢዎች
MOR EAST PURCHASE OF ደረጃውን የጠበቀ ሮል አፕ ባነር 0.50 በ2 ሜትር
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን) ፣ ጄኔሬተሮች፣ የመኪና፣ የሞተር ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የስልጠና ዕቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሎት በ ከኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ ሎትı፡- መስተንግዶ፣ ሎት2፡-የመድረክ ዲኮርና የድንኳን ኪራይ፣ ሎት3-የደንብ ልብስ፣ ሎት4፡- መኪና ኪራይ፤ ሎት5፡- የተለያዩ ህትመቶች፣ ሎት6፡- የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና፣ ሎት7፡-የመኪና ጌጣጌጥ፣ ሎት8- ስቴሽነሪ፣ ሎት9- 6 የተለያዩ አይነት የፕሪንተር ቀለሞች ፣ ሎትıo፡- ትርጉም፣ ሎት፡- የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት12፡- የኤሌክትሪክ እና የአይሲቲ ጥገና መሳሪያዎች፣ ሎት፡-13 መለስተኛ የቢሮ 7 መስተንግዶ፣ ሎት፡-14 የተለያዩ የግብርና ግብአቶች፣ ሎት15፡-ጋራዥ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት String for Packing (የእቃ ማሰሪያ ቃጫ) ብዛት 1,500 ኪ.ግ Eyelet (ከምሱር) ብዛት 837,600 እና White Glue (ነጭ ኮላ) ብዛት 3,750 ኪ.ግ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ ኢማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጽያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የግዥ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ወረቀቶች ለመግዛት ይፈልጋል።
ERA/BA/0024/PRO/OF/BANNER
Catholic Relief Services (CRS) would like to invite legally registered companies who are interested to printing service
Purchase of Banner III
ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር የተለያየ ለህትመት ግብዓት የሚውል ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡