የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ (14 ሎቶች)
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የተሟላ የሰው ሀይል እና ማሸነሪዎች በማቅረብ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ሰራውን ማጠናቀቅ የሚችል እና የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ ግንባታዎች የግንባታ ቁጥጥር፣የኮንትራት አስተዳደር እና የዲዛይን ማሻሻያ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የተሟላ የሰው ሀይል በማቅረብ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ስራውን እንዲጠናቀቅ የሚያስችል እና የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በ
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ ሎት 1 ስቴሽነሪ፣ ሎት 2 የደንብ ልብስ ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት 4 የህትመት ውጤቶች፣ ሎት 5 የፕሪንተር የኮምፒውተር የፎቶ ኮፒ ጥገና ከነመለወዋጫው፣ ሎት 6 የፕሪንተር ቀለም ግዥ በሁለተኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ መገጸም ይፈልጋል።
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ 2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ ሎትı፡- መስተንግዶ፣ ሎት2፡-የመድረክ ዲኮርና የድንኳን ኪራይ፣ ሎት3-የደንብ ልብስ፣ ሎት4፡- መኪና ኪራይ፤ ሎት5፡- የተለያዩ ህትመቶች፣ ሎት6፡- የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና፣ ሎት7፡-የመኪና ጌጣጌጥ፣ ሎት8- ስቴሽነሪ፣ ሎት9- 6 የተለያዩ አይነት የፕሪንተር ቀለሞች ፣ ሎትıo፡- ትርጉም፣ ሎት፡- የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት12፡- የኤሌክትሪክ እና የአይሲቲ ጥገና መሳሪያዎች፣ ሎት፡-13 መለስተኛ የቢሮ 7 መስተንግዶ፣ ሎት፡-14 የተለያዩ የግብርና ግብአቶች፣ ሎት15፡-ጋራዥ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል