በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የተሟላ የሰው ሀይል እና ማሸነሪዎች በማቅረብ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ሰራውን ማጠናቀቅ የሚችል እና የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት
የግንባታ ተቋራጮች የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር .የካ/ዲ/ግ/ስ/ጽ/ቤት 002/2018 ዓ.ም
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የተሟላ የሰው ሀይል እና ማሸነሪዎች በማቅረብ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ሰራውን ማጠናቀቅ የሚችል እና የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
|
ሎት |
የስራው ዓይነት |
የግንባታ ጊዜ(በቀን) |
ደረጅ |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን |
የጨረታ ሰነድ የሚገባበት ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1 |
ወረዳ 10 ሚሊኒየም ት/ቤት አጥር ግንባታ |
30 |
BC7 እና ከዚያ በላይ |
100,000.00ብር |
ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት |
ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከሰዓት እስከ 4፡30 ሰዓት |
|
2 |
ወረዳ 02 የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ ግንባታ |
45 |
GC7/BC6 እና ከዚያ በላይ |
250,000.00ብር |
||
|
3 |
ወረዳ 10 የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ ግንባታ |
45 |
GC7/BC6 እና ከዚያ በላይ |
250,000.00ብር |
||
|
4 |
ወረዳ 02 ጂ+4 ጉራራ ጤና ጣቢያ ዕድሳት |
45 |
BC7 እና ከዚያ በላይ |
200,000.00ብር |
||
|
5 |
የወረዳ 09 ከተማ ግብርና የዶሮ እና የአሳ ኮምፕሌክስ ግንባታ ስራ |
30 |
BC7 እና ከዚያ በላይ |
40,000.00ብር |
||
|
6 |
ወረዳ 06 ጂ+0 የህጻናት የቀን መቆያ ግንባታ |
30 |
BC7 እና ከዚያ በላይ |
100,000.00ብር |
||
|
7 |
ወረዳ 12 ጂ+0 የህጻናት የቀን መቆያ ግንባታ |
30 |
BC7 እና ከዚያ በላይ |
100,000.00ብር |
||
|
8 |
የየካ ከፍለ ከተማ የመኪና ማቆሚያ ጥላ |
30 |
BC7 እና ከዚያ በላይ |
10,000.00ብር |
||
|
9 |
የተቀናጀ የከተማ ግብርና ( የዶሮ፤ አሳ፤ ኮምፕሌክስ ግሪን ሀዉስ (ሀይድሮፎኒክ)፤እና ንብ እርባታ) |
60 |
GC 6 እና ከዚያ በላይ |
500,000.00 ብር |
1. ለስራው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የ2018 ዓ.ም የሚያገለግል ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በ2018ዓ.ም በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችሉ፣ ከፌደራል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚ/ር የምዝገባ ምስከር ወረቀት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው/ ከሁለቱም/ ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ያላቸው (supplier list) ፣ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው:: በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስራ ላላቸዉ ስራ ተቋራጮች ደግሞ ያላቸዉ ዮግንባታ አፈፃፀም ከ 75 ፐርሰንት በላይ መሆኑን የሚገልፅ መልካም አፈፃፀም (Good Performance) ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሃያ አንድ ተከታታይ በስራ ሰአት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ድረስ በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በ4ኛ ፎቅ ላይ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናው (Original) እና የማይመለስ ቅጂ(copy) ይዞ በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00(አንድ ሺ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ከአንድ በላይ የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችሉ ሲሆን ነገርግን መመለስ የሚቻለው አንድ የጨረታ ሰነድ ብቻነው፡፡
4. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ከላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ ከላይበተጠቀሰው ቀን እና ሰአት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND or BID SECURITY) በባንክትእዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና /UNCONDI-TIONAL BANK GUARANTEE/ ከላይ በተጠቀሰው የብር መጠን ለየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት/ yka Sub City Design and Construc-tion Works Office/ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾችን መመሪያ (instruction to bidder (ITB) እንዲያነቡና ሳይቱን እንዲመለከቱ ይመከራሉ፡፡
7. ውድድሩ ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ስለሚኖረው ቴክኒካል አንድ ኦርጂናል እና ቴክንካል ሁለት ኮፒ እና ፋይናንሺያል አንድ ኦርጂናል እና ፋይናንሽያል ሁለት ኮፒ በማሸግ በድምሩ ስድስት ሰነድ ለየብቻ በማሸገ ፖስታ _ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናም (BID BOND or BID SECURITY) ለብቻ በታሸገ ፖስታ ላይ ፊርማ እና ማህተም በማድረግ ማስገባት ይኖርባችኋል ፡፡በተጨማሪም የታሸገውን 6 ፖስታ የፋይናንሻል ሰነድ ሶስቱን ፖስታ በአንድ ፖስታ በማሸግ እና ቴከኒካል ሰነድ ሶስቱን ፖስታ በአንድ ፖስታ በማሸግ ሁለቱን ፖስታና የCPO ፖስታውን በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ የድርጅቱን ማህተም እና የሚወዳደሩበትን የስራ አይነት ስም በመጻፍ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል። ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰአት በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዶችን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት (ሙሉ በሙሉ ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል)፡፡የጨረታ መከፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁደ ወይም የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይሰዐትና ቦታ የሚከፈት ይሆናለ፡፡
8. አሰሪዉ መ/ቤት አሸናፊዉ ካሸነፈበት አጠቃላይ ስራ 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል፡፡
9. የትኛውንም ከላይ የተዘረዘሩትን ሆነ በጨረታው ሰነድ ላይ የተጠቀሱትን የጨረታ መመሪያ እና ህጎች አለማከበር፣ በሚያስገቡት የመጫረቻ ሰነዶች በሁሉም ገፆች ላይ ማህተም እና ፊርማ አለማድረግ ፣በዋጋ ላይ ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ (Unsigned Rate Correc-tion) እና በዋጋ ላይ ፍሉድ መጠቀም (to use fluid for Rate Correction) ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡ በተጨማሪም በስራ ዝርዝር በሙሉም ሆነ በአንድ የስራ አይተም ላይ ዋጋ አለመሙላት (unfilled rate) ከተገኘ ስራዉን በነጻ እንደሚሰራ ይወሰዳል፡፡
10. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የድርጅቱ የስራ ልምድ እና ማንኛውም በቴክኒካል የተጠየቁ ዶከመንቶችን አሰሪ መስሪያ ቤት ኦሪጅናል ዶክመንት የመጠየቅ እና ዶከመንቶቹን ከሰጠው አካል የማጣራት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11. አድራሻ፡- መገናኛ ማራቶን ህንጻ ፊት ለፊት የሚገኘው የክፍለ ከተማው ህንፃ የካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት አራተኛ ወለል በስተግራ በኩል፡፡
12.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የየክ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
