ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር የተለያየ ለህትመት ግብዓት የሚውል ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Mega printing plc (ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር )
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜማ/6/12/17
ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር የተለያየ ለህትመት ግብዓት የሚውል ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
|
የዕቃው ዓይነት (Goods Descrip-tion) |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
80gsm 84 cm Reel paper Core Diameter=7.6cm Reel diameter 100cm |
Tone |
100 |
|
2 |
80gsm,61 x 86 cm wood free paper |
Ream |
2000 |
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቦሌ መንገድ ሜጋ ሕንፃ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ነሐሴ 28 ቀን ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) በ Mega Printing plc. ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርቴፊኬት ማቅረብ አለባቸው፤
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት፡- ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡00
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት፡- ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡30
ተጨማሪ ማብራሪያ - በስልክ ቁጥር 0911654742 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ:- ቦሌ መንገድ ሜጋ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር
