ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ እና ጂፒሰም ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ19/02/2018 እና በ22/02/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የቴሌቪዥን ተገጣጣሚ እቃዎች፣ ጨው እና ባጃጅ በግልፅ እንድሁም ሞረድ፣ charg pin፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቁ1 ፣ usb cable፣ የወጥ ቤት እቃ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጃንጥላ እና የውሀ ቆጣሪ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጫማ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግብዓት ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል።
የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 ዓም በኮሌጁ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥለው የተዘረዘሩትን Agro Food Dairy PP Mechanics, ICT, BET, Domestic works, Animal production & Animal Health የሙያ መስኮች ለሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CARE Ethiopia is seeking eligible bidders for the Supply of 24,000 Layer Pullets (Sasso Variety) for Drought-Affected Households in Four Woredas (Abergele, Dahana, Gazgibela & Sekota Zuria) of Waghimra Zone, Amhara Region, Ethiopia
የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት ለህሙማን የሚውል የምግብ አቅርቦት፣ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት እና የጭነት አገልግሎትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኮሚሽን ለሰራተኞች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ አገልግሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መጠቀም ይፈልጋል።
የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለአርሲ ዞን ቡሳ ጎነፋ ቅርንጫፍ የተለያዩ ጥሬ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት (2ተኛ ጊዜ የወጣ የሚውል ቶፕ፤ ፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ጥገና እና የከበድ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና፤ለስልጠና የሚውል ሻይ ቡና እና የሆለታ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለታካሚ የሚሆን ምግብ የሚውሉ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Humedica e.V Ethiopia country office wants to procure Ready-to-use supplemental Food (RUSF) and Super Cereal CSB+consists of heat treated maize/corn and soybeans, sugar, vitamins.
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣የዶሮና እንቁላል፤ የታሸጉ ምግቦች፤የጥራጥሬ እና የስጋ ግብአቶችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ12/02/2018 እና በ15/02/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል የምግብ እቃዎች እና ጥሬ ግብዓቶችና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
GOAL Ethiopia, an International Humanitarian Organization, invites potential service providers to submit tenders for the (Ready- to-Use Supplementary Food)