Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ኮሚሽን
  • Address , Phone: 0111263693
  • Website
  • Deadline28 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10,000
  • opening date2025-10-28 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኮሚሽን ለሰራተኞች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ አገልግሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መጠቀም ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ኮሚሽን


የካፍቴሪያ አገልግሱት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ስስህስኮ/ብግጨ/አግ/002/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኮሚሽን ለሰራተኞች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ አገልግሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መጠቀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት (VAT 155)1 በጨረታ በወዳደር የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የካፈፍቴሪያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ከሚመለከተው አካል ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2.  በጨረታው የሚወዳደሩ አቅራቢዎች የካፍቴሪያ አገልግሎቱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርየኅብረት ሥራ ኮሚሽን ቂርቆስ ከፍለ ከተማ ወረዳ 10 በተለምዶ መስከረም ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው ቴሌ ጋራጅ አካባቢ ከሚገኘው ካሮጋ ፋርማ ህንፃ ግራውንድ ላይ በተዘጋጀው የካፍቴሪያ ቦታ ድረስ መጥቶ አገልግሎቱን አዘጋጅቶ ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ መስጠት የሚችል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይየስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 300 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል በኮሚሽኑ 3ኛ ፎቅ የሽብ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንከ ዋስትና ብር 10.000 (አስር ሺ ብር) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዘኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በኮሚሽኑ 3ኛ ፎቅ የግዥ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ዕለት ሕዝባዊ ወይም ኃይማኖታዊ በዓል ከሆነ ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ ሌM ማስታወቂያ ማውጣት ሳያስፈልግ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ቂርቆስ ክፍስ ከተማ ወረዳ 10 በተስምዶ መስከረም ማዞሪያ

ተብሎ በሚጠራው ቴሴ ጋራጅ አካባቢ ከሚገኘው ካሮጋ ሩርማ ህንፃ

ስበስጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-126-36-93

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ኮሚሽን

Save Tender