423 Tenders Found
-
- የካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/25/2025
-
- በሸካ ዞን ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አሥራ አምስት) ቀናት
-
- በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ ፣አማራ፣ኢትዮጲያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
-
- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ፊት ለፊት 40/60 ኮንዶሚኒየም ወደ ውስጥ 2.5 ኪ/ሜ ገባ ብሎ የመከላከያ የጋራ መኖሪያ ቤት (ፋውንዴሽን) አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት
-
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የሕክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
- ወራቤ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (በአስራ አምስት) ሥራ ቀናት የመጨረሻው ቀን 8፡00 ድረስ
-
- ሰሚት ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (በአስር) ተከታታይ የስራ ቀናት 11:30 ድረስ
-
- ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አንድ ፌርማታ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ስድስት ኪሎ ከመርሃ ዕውራን ማህበር ዝቅ ብሎ ከበላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጐ አድራጐት ድርጅት ዲን ኦፊስ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ተኛው ተከታታይ ቀን 4፡30 ድረስ
-
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ አቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት
-
አጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አቃቂ ንግድ ባንክ በስተጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/01/2025
-
- አቃ/ቃ/ደብረዘይት መንገድ ከየሺ ቶታል አስፋልት ገባ ብሎ ልዩ ስሙ አቃቂ አለም ባንክ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 16ኛው ቀን 3፡45 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
- Addis Ababa:Ethiopia
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
- Deadline ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀን
-
በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተጠቀሰው ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት
-
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ገመናዬ ማርያም ቤ/ክ መግቢያ ላይ ይገኛል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- 22 ማዞሪያ ከትራፊክ ጽ/ቤት ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው ቀጭን አስፓልት ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት ወይም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ጽ/ቤት አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ
