በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት፡ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪዎች፣ ሎት 2 ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 4 የተለያዩ ህትመቶች፣ ሎት 5 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ ሎት 6 የስፖርት ትጥቆች፣ ሎት 7 የእንስሣት መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች 1 ሎት 8 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሎት 9 የባጃጅ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሎት 10 የሞተር ሣይከል ዕቃዎች ሎት 11 የመኪና ባትሪና ጎማ ዕቃዎች፣ ሎት 12 የጤና መድን ህትመቶች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።