በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለትቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የጨረታ ሎቶች ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የደንብ ልብስ የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሠራተኞች የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብሶች የስፌት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የ[?] አንድ ማዕከል አገልግሎት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 11/02/2019 እና በ14/02/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ ፣ አላቂ የጽዳት እቃወችና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ እና የዘመኑን አጀንዳና ካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ::
የበአታ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያዎችና የጥገና አገልግሎቶች ግዥ ጨረታ
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ ጨረታ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዜን ጉ/መቅ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፤ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 10/2019፣ ከጠዋቱ 4:00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዱር እንስሳት ድርጅት በሥሩ ለሚያስተዳድራቸው ሠራተኞች በ2019 ዓ/ም አገልግሎት የሚሆን ተሰፍተው የተዘጋጁ የተለያዩ ደንብ ልብሶችን፣ ብትን ጨርቆችን፣ ጫማዎችንና ሌሎች የአደጋ መከላከያ ዕቃዎችን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተዘረዘረው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካፌቴሪያ አገልግሎት ሠራተኞች አልባሳት አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ አበባ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ፣ ድጎማ እና በውስጥ ገቢ በጀት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 3 የፅዳት እቃዎች ሎት 4 የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ሎት 5 የቢሮ ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን ማለትም በየሎታቸው የተቀመጡት ሎት 01 የደንብ ልብሶች፣ ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 03 አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሎት 04 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 05 ሌሎች መሣሪያዎች፣ ሎት06 ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡