Tender Detail

Tender Details

  • Company የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116860263
  • Website
  • Deadline28 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Security15000(አስራ አምስት ሺህ) CPO
  • opening dateበ 16ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  • Categories Furniture , Stationery Materials , Cloth And Shoes

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት


ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-

  1. የዘመኑ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. ወቅታዊ የግብር ግዴታውን ያሟላ
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
  4. ተጫራቹ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና ቲን ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ 15000(አስራ አምስት ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የበረክ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000065445925 በመክፈል ሰነዱን ከበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት በመግዛት በጨረታው መካፈል ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ለ 15 የሥራ ቀን በተከታታይ ቀኑ አየር ላይ ውሎ በ 16ኛው የሥራ ቀን በ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራች ማንኛውንም ወጪ ችሎ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች ፍ/ቤት ድረስ ያቀርባል፡፡ ፍ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር

0971913655/0988667892

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት

✨ messages.ai_summary
Bereket Woreda Court seeks suppliers for various fixed assets, staff uniforms, office equipment, stationery, electronics, and cleaning supplies via open tender. Bidders must have a valid trade license, meet tax obligations, be registered suppliers, and be VAT-registered with a TIN certificate.
Save Tender