አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አልትሜትት ኢትዮጵያ ጥ/ማ/ አ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
የጨረታ ማስታወቂያ
አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ለጥበቃ እና ለፅዳት ሠራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ
አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የሚገዙ እቃዎች፦
- የጥበቃ ሱሪ
- የጥበቃ ሸሚዝ
- የጥበቃ ኮት
- የጥበቃ ጃኬት
- የፅዳት ሠራተኛ ሽርጥ
- ኮፍያ
- ከረባት
- የሴት ጉርድ ጫማ፣ የወንድ ጉርድ ጫማ፣ ቦት ጫማ እና ጉርድ ቦት ጫማ
2. ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች፦
- በዘርፉ የሚሠሩ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቲን ነምበር፣ ቫት ተመዝጋቢ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ሰነድ በተወሰነው ዋጋ የሚችል።
- የቀረበለት የአልባሳትና ጫማዎች የተጠየቀውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ።
- የዘመኑ ግብር የከፈለና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
3. የጨረታ ሂደት፦
- የጨረታ ሰነድ በማይመለስ 300 ብር በመግዛት በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ከድርጅቱ ዋናው ቢሮ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ እስከ 11:00 ሰዓት ድረስ መውሰድ ይቻላል።
- ጨረታው ከ5ቀን በኋላ 4:00 ሰአት ተዘግቶ ከረፋዱ 4:30 ሰአት ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
- አክሲዮን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻችን አዲስ አበባ ቂርቆስ ወረዳ 07 ቢ/ቁ 0004/39/1 መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ስልክ 0904392415/ 0910597275/ 0944350297
አልትሜትት ኢትዮጵያ ጥ/ማ/ አ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
✨ messages.ai_summary
Altmet Ethiopia Security and Consulting Association seeks legally licensed bidders to supply uniforms and shoes for security and cleaning staff, including trousers, shirts, coats, jackets, aprons, hats, belts, and men's and women's shoes and boots. Bidders must meet quality standards and submit renewed licenses, TIN, VAT, and clearance.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
