Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address , Phone: 0955373636
  • Website
  • Deadline26 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1: ብር 50,000፣ ሎት 2: ብር 40,000፣ ሎት 3: ብር 60,000፣ ሎት 4: ብር 10,000፣ ሎት 5: 100,000 (CPO)
  • opening dateበእለቱ ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ታዛቢዎች ባሉበት
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Electronics Materials , Cloth And Shoes

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 3 የፅዳት እቃዎች ሎት 4 የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ሎት 5 የቢሮ ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት


ግልፅ ጥቅል ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2019

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 3 የፅዳት እቃዎች ሎት 4 የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ሎት 5 የቢሮ ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. በሀገር ውስጥ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚገልጽ በቂ ማስረጃ ለሚያቀርቡ የጥቃቅን እና አነስተኛ ማኅበራት ብቻ ልዩ አስተያየት የሚደረግ ሲሆን ማቅረብ ለማይችሉ የበጀት ዓመቱን የግብር ግዴታቸውን የተወጡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ሆናቸው ማስረጃ ከ (EGPWWW.PPA.GOV.ET) ፕሪንት አድርገው ማቅረብ የሚችሉ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና እንዲሁም ናሙና ለሚጠይቁ እቃዎች ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ናሙና ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
  6. ናሙና (Sample) ለተጠየቀባቸው እቃዎች የመጫረቻ ሰነድ በሚያስገቡበት እለት ናሙና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  7. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ ለ ሎት አንድ (1) የደንብ ልብስ ብር 50,000፣ ለ ሎት ሁለት (2) የፅህፈት መሳሪያዎች ብር 40,000፣ ለ ሎት ሶስት (3) የፅዳት እቃዎች ብር 60,000፣ ለ ሎት አራት (4) የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ብር 10,000፣ ለሎት አምስት (5) የቢሮ ቋሚ እቃዎች (ኤለክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር) 100,000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ትእዛዝ (CPO) ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  9. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሠዓት ተከፍቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ታዛቢዎች ባሉበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ የማይመለስ ብር አራት መቶ (400) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  11. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋናውንና ኮፒውን እንዲሁም የቴክኒክ ሰነዶችን በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ማንኛውም አቅራቢ የሚሞላው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ ሆኖ ከተገኘ ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ-0955373636 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡

-facebook page Akaki kality woreda 4 communication

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ፅ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Akaki Kaliti Sub-City Woreda 4 Finance Office seeks suppliers for uniforms, stationery, cleaning supplies, office consumables, and office fixed assets (electronics and furniture). Bidders must have a valid trade license, TIN, VAT registration, and submit samples where requested.
Save Tender