Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline20 Oct 2026, 9:45 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Security5% (C.P.O)
  • opening dateበዚያው ቀን 4:00 ሠዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል፡፡
  • Categories Food And Beverage , Disposal Sale , Cloth And Shoes

አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዜን ጉ/መቅ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፤ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 10/2019፣ ከጠዋቱ 4:00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office


ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዜን ጉ/መቅ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፤ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 10/2019፣ ከጠዋቱ 4:00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

3. አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 09/02/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ተ.ቁአሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያየጨረታው አይነትየንብረት መመልከቻ ቀንየጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያየሶስት ዙር ግልጽ ጨረታማስታወቂያ ከወጣበት ከ ቀን 02/02/2019 እስ ከ 09/02/2018 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡ጥቅምት 10/2019 3:45 ተዘግቶ በዚያው ቀን 4:00 ሠዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥ +25-15-74-48-37-14 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአሶሳ ጉ/መቅ/መቁ/ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Sale of seized and contraband household utensils, food items, assorted materials, and shoes, sold as-is via a third-round open bid. Bidders must provide a valid renewed business license, taxpayer ID, VAT registration, and current tax clearance.
Save Tender