የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለፅ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ ፣ የመኪና ጎማ ግዥ በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ ንቃይ የእንጨት በሮችና የእንጨት ወንበሮች፤ ንቃይ ቴለር ካውንተርና የእንጨት ፓልቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮች፤ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ንብረቶች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖችና ከተሽከርካሪ የተፈቱ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2018 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት ትምህርት ቢሮ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ለኮሌጁ ትምህት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች, ሚስማሮች ፤ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የካፋ ማሀበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ የነቀምቴ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም 1. የጽህፈት መሣሪያዎች 2. የጽዳት ዕቃዎች 3. የቢሮ ዕቃዎች 4. የኮምፒውተር ዕቃዎች 5. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች 6. የህክምና ዕቃዎች 7. የቢሮ ፈርኒቸሮች 8. የተሽከርካሪና የሞተር ብስክሌት ጎማዎች 9. የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት አመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በሎት 1/አንድ እንዲሁም ጎማና ባትሪ በሎት 2/ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ ፣ኤሌክትሮኒከስ እና የመኪና ጎማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በተለያዩ ሎት የተከፋፈሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የውሃ እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይትና የተለያዩ የሞተር ቅባቶች፣ የእንስሳት የህክምና ቁሳቁስ እቃዎች በሳንፕሉ መሰረት የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፤ አይስፖክ፤ ካርቶኖች፤ ጎማዎችና ሌሎች ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1-ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች፤ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 3-የኮምፒውተር መሳሪያዎች፤ ሎት 4- የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች፤ ሎት 5- ፈርኒቸር፤ ሎት 6- የፅዳት እቃ፤ ሎት 7- የውሃ እቃ፤ ሎት 8- የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፤ ሎት 9- የመኪና መለዋወጫ ፋስት ሙቪንግ እቃ፤ ሎት 10- የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ሎት 11- የሚወገዱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና አሮጌ የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና ጐማ ህጋዊ የሆኑ አቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2. የፅዳት እቃዎች ሎት 3. ህንፃ መሳሪያ ሎት 4. የህትመት ውጤቶች ሎት 5. መድሃኒት ሎት 6. የካምፕ እቃዎች ሎት 7. የመኪና ጎማ ሎት 8. ደንብ ልብስ ሎት 9. የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ ሎት 10. የአካልና የንብረት መፈተሻ ቤት (ቢሮ) ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና ጎማና ፎቶ ካሜራ፤ ላፕቶፕ፣ ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፈርኒቸር እና የአዋጅ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡