Tender Detail

Tender Details


በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2. የፅዳት እቃዎች ሎት 3. ህንፃ መሳሪያ ሎት 4. የህትመት ውጤቶች ሎት 5. መድሃኒት ሎት 6. የካምፕ እቃዎች ሎት 7. የመኪና ጎማ ሎት 8. ደንብ ልብስ ሎት 9. የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ ሎት 10. የአካልና የንብረት መፈተሻ ቤት (ቢሮ) ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2. የፅዳት እቃዎች ሎት 3. ህንፃ መሳሪያ ሎት 4. የህትመት ውጤቶች ሎት 5. መድሃኒት ሎት 6. የካምፕ እቃዎች ሎት 7. የመኪና ጎማ ሎት 8. ደንብ ልብስ ሎት 9. የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ ሎት 10. የአካልና የንብረት መፈተሻ ቤት (ቢሮ) ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆነው በስራ መስኩ የተሰማሩ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን፣ የቫት እና TOT ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ለሎት 5 እና 8 ለእያንዳንዱ 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብር/ ለሎት 1፣2፣7 ለእያንዳንዱ 4,000 /አራት ሺህ ብር/ ለሎት 3፣6፣9 ለእያንዳንዱ 5,000/አምስት ሺህ ብር/ ለሎት 4 ለአንዱ 6,000.00 (ስድስት ሺህ ብር) ለሎት 10 ለአንዱ 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር) ሲፒኦ /CPO/ በመ/ቤታችን ስም (ን/ስ/ላ/ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ) ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ለአንድ ሎት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ የግዥ ቢሮ ቁጥር 503 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ የሚገኝ የግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ከአንድ ሎት በላይ ሲወዳደሩ በእያንዳንዱ ሎት ከላይ በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልቶና አያይዞ በየሎቱ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  5. ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በክ/ከተማው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን መ/ቤቱ መመዘኛ መስፈርት /Specification/ ባወጣንባቸው ዕቃዎች ላይ ሌላ የራስን መመዘኛ /Specification/ አውጥቶ መወዳደር አይቻልም ፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  10. የጨረታው አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ ን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ

በስልክ ቁጥር 0114423315/0114403319 / 0118334107/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ

 

Save Tender