የካፋ ማሀበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Kafa Zone TV (የካፋ ማህበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የግ/ጨ/ቁጥር 01/2018
የካፋ ማሀበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት የቲን /TIN/ እና ቫት ተመጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክመንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጂናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው።
- በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ የካፋ ማሀበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1000501606379 በማስገባት የባንክ ስሊፕ በመያዝ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በካፋ ማህበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ ግዥ ንብ/አስ/በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000 /አስር ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በካፋ ማህበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ ግዥ ንብ/አስ/ሥም በማሰራት ከአሪጅናልና ቴክኒካል የጨረታው ዶክመንት ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በሚወዲደሩበት ጊዜ ዶክመንት ላይ ዋጋ በመፃፍ በሰም/በሙጫ/በታሽገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ዶክመንት ተገቢውን ፈርማ እና ማህተም በማሳረፍ ለየብቻ እንዳንድ ኦሪጅናል የተሟላ ሰነድ በሰም/በሙ/በታሽጉ ፖስታዎች በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በካፋ ማህበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ ግዥ ንብ/አስ/በመቅረብ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን በ3:30 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በካፋ ማህበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ ይከፈታል፡፡ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ በመክፈቻዉ ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- ተጫራቾች አሰሪው መ/ቤት ያዘጋጀውን የቴክኒካል ዶክመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አሸናፈው ማሸነፉ ሲረጋገጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ መሆን አለበት፡፡
- አሸነናፊው ማሸነፉ ከተገለፀበት ጀምሮ 7 /ሰባት የሥራ ቀናት በኋላ በቴሌቭዥን ጣቢያው በመገኘት ውል መግባት አለበት፡፡
- ቴሌቭዥን ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በሞባይል ቁጥር፡- 0925 26 39 13/0924 81 30 22 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
የካፋ ማህበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ
ቦንጋ
