በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጥቅል የሱፍ ጨርቅ /POLYESTER FABRIC MATERIAL/፣ ኮስሞቲክስ፣ Used Back rest roller with structure/ ያገለገለ ብረታ ብረት/፣ CCTV CAMERA፣ Almunium foil የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጫማ እና የሞባይል ቀፎ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Colour full writing tablet፣ ኮስሞቲክስ፣ የህክምና እቃዎች፣ የተሸከርካሪ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆነ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ (ኢኢግ) በስሩ በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪዎችና ዋና መ/ቤት በንብረት ክፍል ተከማችተው የሚገኙ የምርት ግብዓትን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር (በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ተሽከርካሪ፣ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን እንዲሁም አቃቂ ጠጠር ማምረቻ የሚገኙ ዛፎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of the following Vehicles.
Kegna Beverages S.C. would like to invite eligible and reputable companies to bid for the Vehicle Rental Service.
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በለሚ/አ/ከ/አስ/ር ዋና ማዘጋጃ ቤት አገ/ት በመስጠት ላይ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች ማለትም ፋዎ ገልባጭ መኪና፣ ሲኖትራክ ገልባጭ መኪና፣ ካማ መኪና ሎደር ማሽን እና ግሬደር ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ውስጥ ለሚሰሩ የኮሪደር ልማት ስራ አገ/ት የሚውል የሳር ማጨጃ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
The Kombolcha Polytechnic College, East Africa Skill Transformation and Regional Integration Project /EASTRIP/ now invites sealed Bids from eligible Bidders for New Energy Vehicles Electrical and Electronics Training Equipment from those having experience under goods procurement.
በአ/ከሳሽ ደመና ደሳለኝ እና በአ/ተከሳሽ ሮባ ኩማ መካከል ስላለው የፍታብሔር ክርክር በተመለከተ የአ/ተከሳሽ አቶ ሮባ ኩማ ንብረት የሆነውን ፒካፕ ተሽከርካሪ የሚሸጥ በመሆኑ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች እንድትወዳደሩ የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያሳውቃል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በማረቆ ልዩ ወረዳ የቆሼ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአገልግሎት የምንጠቀምበትን የተለያዩ ያገለገሉ መኪና እና ማሽነሪዎችን፤ የመኪና መለወዋጫ ዕቃዎችን (spare Parts)፤ ያገለገሉ ጎማዎች፤ ባትሪዎች፤ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን (scrap)፤ ያገለገሉ ፕላስቲክ እና ብረት በርሜሎችን፤ የተለያዩ Auxilary (Mixer, Compressor, Generator)፤ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (computer Laptop, Printer scanner)፣ የእንጨት እና ፕላስቲክ በሮች እና መስኮቶች፤ የኤሌክትሪክ ፍሎረሰንት የሆኑትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter-Church Aid Commission Refugee and Returnee Affairs Department (EOTC - DICAC/RRAD) needs to rent vehicle
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for the following different items.
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የመኪኖች/የተሽከርካሪዎች ጂፒ ኤስ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መን/ካፋ ዞን ጨታ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም ከዚህ በታች በየሎቶቹ የተከፋፈለውን ጨረታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአፈ/ ከሳሽ -የአይለብሴ እና ደዋሮ የወል መሬት ተጠቃሚዎች እና በአፈ/ ተከሳሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ፣ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት-04-20741 የአፈፃፀም ተከሳሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሆነ መኪና በግልፅ ጨረታ እንዲሸጥ አዟል።