Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት
  • Address ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline22 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-22 00:00:00
  • Categories Vehicle

በአ/ከሳሽ ደመና ደሳለኝ እና በአ/ተከሳሽ ሮባ ኩማ መካከል ስላለው የፍታብሔር ክርክር በተመለከተ የአ/ተከሳሽ አቶ ሮባ ኩማ ንብረት የሆነውን ፒካፕ ተሽከርካሪ የሚሸጥ በመሆኑ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች እንድትወዳደሩ የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያሳውቃል።

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአ/ከሳሽ ደመና ደሳለኝ እና በአ/ተከሳሽ ሮባ ኩማ መካከል ስላለው የፍታብሔር ክርክር በተመለከተ የአ/ተከሳሽ አቶ ሮባ ኩማ ንብረት ሠሌዳ ቁጥሩ AA-02-b69373፣ የሻንሲ ቁጥር MB0HR22G601520634 እና የሞተር ቁጥር 2KDA293194 የሆነው ፒካፕ ተሽከርካሪ በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 2፣ 056፣ 3015 (ሁለት ሚሊዮን ሃምሳ ስድስት ሺህ) በ14/5/2018 ዓ.ም ከ3፡30 እስከ 6፡00 ይህ ተሽከርካሪ በሚገኝበት ቦታ በፉሪ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ውስጥ የሚሸጥ በመሆኑ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በሲፒኦ በማስያዝ እንድትወዳደሩ የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያሳውቃል።

 

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት

 

Save Tender