Cordaid Ethiopia hereby invites interested and eligible bidders to submit sealed bids for the purchase of used tires and batteries on an “as-is, where-is” basis.
ገበያ ዲቨሎፐር , ተቋማችን በሥራ ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከሚያመርታቸው የፕላስቲክ ምርቶች መካከል GeomembraneSheet የተባለውን ምርት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሐምሌ 01/2018 እስከ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ድረስ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ድሬዳዋ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር ማካካሻነት የተረከበውን ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሄልፒንግ ኢትዮጵያ አቺቭ ሎንጅቪቲ የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ያገለገለ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ በድርጅቱ ማኔጅመንት እንዲሽጡ የተወሰኑ 41 ካሽሬጅስተር ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/90/98/90/1147/11 እና በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በነፋስ መውጫ ቅርንጫፍ በመጋዘን የሚገኘውን ሰብል ሎት 1 ክሬም ቦለቄ 4552 ኩ/ል ሎት 2 ነጭ ቦለቄ 429 ኩ/ል በድምሩ 4981 ኩ/ል ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ፊልም፣ ኮር፣ አገልግሎት የሰጠ ፊክሰር፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የጥቅል ዕላቂ፣ ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣ ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ አ/ት የሰጠ የብረት በርሜል፣ ግፊፊ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ሊድ፣ በኅትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የተለያዩ የፎርክሊፍት ጐማዎችና ከመነዳሪዎች፣ የተቆራረጡ ጎልድ ፎይል፣ የፎርክሊፍት በነፋስ የሚሠራ ጐማ፣ የፎርክሊፍት ጐማ ፍላፕ፣ ሊዶች ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳ፣ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ አ/ት የሰጡ ቶነሮች፣ አ/ት የሰጡ ወንበሮች፣ አ/ት የሰጡ ፕሪንተርና ኮምፒውተር፣ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንዲሁም በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
እንግሊዝ ኤምባሲ- የነዳጅ ታንከር፣ ጀነሬተሮች፣ ኮነቴንሮች፣ ፕሪንተር እና ስካነሮች፣ እንዲሁም የተለያዩ ቁርጥራጭ እቃዎችን በጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በአፈ / ከሳሽ አቶ አራጋው ዘዋለ እና በአፈ /ተከሳሽ አቶ ላቄ ስጦታው መካከል ስላለው የአፈጻፀም ከርከር ከስ ጉዳይ ከፍ/ፍ/ቤት የሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትእዛዝ መሰረት የአፈ/ተከሳሽ በፍርድ የተወሰነውን ብር 2,404,000 (ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ አራት ሺ ብር) መከፈል ባለመቻላቸው ምክንያት በሻሁራ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ የቦታ ስፋት 400 ካሬ ሜትር የሆነ በአዋሳ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር (ኢ.ቅ.ባ.ማ.) ለሥራ ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎችን፣መኪና የመኪና ጎማዎችን፣ እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀደይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ ወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡