የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ሎት 1- የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ሎት 2- የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከሚያመርታቸው የፕላስቲክ ምርቶች መካከል GeomembraneSheet የተባለውን ምርት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሐምሌ 01/2018 እስከ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ድረስ መሸጥ ይፈልጋል፡፡