ሄልፒንግ ኢትዮጵያ አቺቭ ሎንጅቪቲ የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ያገለገለ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Helping Ethiopia Achieve Longevity
የተሸከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂ
ሄልፒንግ ኢትዮጵያ አቺቭ ሎንጅቪቲ የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ያገለገለ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስትመቶብር/ እየከፈሉ ከተቋሙ በሮ ቁጥር 3 ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ማትም 28/10/2018 እስከ 4/11/2018 ባሉት ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ እስከ 11፡00 ሰዓትድረስ መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተሸከርካሪውንንም ሰነዱ ከገዙ በሃላ ጀምሮ መመልከት ይችላሉ ጨረታው 6/11/2012 ዓ.ም ከተዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚገዙትን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ ሄልፒንግ ኢትዮጵያ አቺቭ ሎንጀቪቲ በሚል ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (cpo) ማስያዝ አለባቸው አሸናፊዎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ ከፍለው ሲመጡ ተመላሽ ይሆናል፤ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት በጨረታ አፅዳቂ መፅደቁ ወይም ውድቅ መሆኑ በማስታወቂያ ከተገለጸ በኋላ ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- ተጫራቾች የንብረቶቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመግዛት ከሰነዱ ላይ ሙሉ ዝርዝሩን ያገኛሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ/ፖስታ/ አዲስ አበባ ከተማ ፕያሳ ሰሜን ሆቴል የትራፊክ መብራት አካባቢ ገባ ብሎ በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 3 በመገኘት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
- ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 251 912873972 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
