Tender Detail

Tender Details


ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ በድርጅቱ ማኔጅመንት እንዲሽጡ የተወሰኑ 41 ካሽሬጅስተር ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Yibelu Messewa Private Transport


የጨረታ ማስታወቂያ

ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ በድርጅቱ ማኔጅመንት እንዲሽጡ የተወሰኑ 41 ካሽሬጅስተር ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ልዩ ቦታው ልደታ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሽን ባንክ ህንጻ ላይ 6ኛ ፎቅ።

 

NO CASH REJ.NO MACHINE NAME
1 BIB 0266711 Haron
2 BIB 0286641 Haron
3 BIB 0177651 Haron
4 BIB 0178661 Haron
5 BIB 0187862 Haron
6 BIB 0187871 Haron
7 BIB 0178681 Haron
8 BIB 0150311 Haron
9 BIB 0339590 Haron
10 BIB 0286671 Haron
11 BIB 0337860 Haron
12 BIB 0286691 Haron
13 BIB 0337830 Haron
14 BIB 0150331 Haron
15 BIB 0338110 Haron
16 BIB 0266721 Haron
17 BIB 0178691 Haron
18 BIB 0187881 Haron
19 BIB 0150381 Haron
20 BIB 0150341 Haron

 

NO CASH REJ.NO MACHINE NAME
21 BIB 0150291 Haron
22 BIB 033788 Haron
23 BIB 0150371 Haron
24 MFE 007756 Haron
25 BIB 0150321 Haron
26 BIB 0178671 Haron
27 BIB 0150351 Haron
28 BIB 0178651 Haron
29 BIB 0286651 Haron
30 BIB 0352200 Haron
31 BIB 0352450 Haron
32 BIB 0352440 Haron
33 BIB 0346880 Haron
34 BIB 0346930 Haron
35 BIB 0346920 Haron
36 BIB 0346910 Haron
37 BIB 0346901 Haron
38 BIB 0346870 Haron
39 BIB 0048171 Haron
40 BIB 0032282 Haron
41 BIB 0048191 Haron

ከላይ የተዘረዘሩት ድርጅቱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ንብረቶች በ መነሻ ዋጋ 40000(አርባ ሺህ ብር) በክፍት ጨረታ አውዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ

  1. ተጫራቾች በ 29/10/2018 ዓ.ም እስከ 07/11/2018 ዓም ባሉበት የስራ ቀናት ከስኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡00 እስከ 10፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ንብረቶቹ በሚገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከ ልደታ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ባለው ዳሽን ባንክ ህንጻ ላይ 6ኛ ፎቅ በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡
  2. ተጫራቾች የንግድ ድርጅት ከሆነ የዘመኑን ክሊራን ማቅረብ የሚችል ፣ የንግድ ፈቃድ ፣ ቲን (TIN) ያለው መሆን አለበት፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚገዙት ንብረት የማይመለስ ብር 600 (ስድስት መቶ ብር) የጨረታ ሰነድ ገዝተው በመሙላት በሊማ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ሃላ/የተ/የግ/ማ ስም የተዘጋጀውን ሲፒኦ የመነሻ ዋጋ በጅምላ ለሚገዛ ባለሀብት 5% የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ያላያያዘ እንዲሁም ከመነሻ ዋጋ በታች ወይም የጨረታ ማስከበሪያ ያላቀረበ ተጫራች ወዲያውኑ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡
  5. ጨረታውበ 07/11/ቀን 2018 ዓም ከረፋዱ ልክ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 5፡30 ስዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባጋጣሚ ተጫራቹ ካልተገኘ እንደተገኘ ተቆጥሮ ጨረታው ባልተገኘው ተጫራች ላይ ሂደቱ ህጋዊ ይሆናል፡፡
  6. በ 07/11/2018 ዓም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ከጨረታው መዝጊያ 1፡00 ስዓት ቀደም ብሎ የዋጋ ማቅረቢያው ሰነድ አይሸጥም ከረፋዱ 5፡00 ጀምሮ የጨረታው ሰነድ መሰብሰቢያ ሳጥን ከተዘጋ በሁዋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዣው ጨረታውን ላሸነፈው ተጫራች ከ ዋጋው ጋር ይያዝለታል፡፡ ለተሸናፊው ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  8. ለሽያጭ የቀረቡት ማሽኖች እስከዛሬ ድረስ ከማንኛውም ዕዳ ነጻ ናቸው፡፡ ዕዳ ቢገኝ በሻጭ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  9. ታጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ያካተተ ነው፡፡
  10. ድርጅቱ ስለ ንብረቱ አሻሻጥ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

 

ማሳሰቢያ፡

ሁሉንም ማሽኖች (Cash Register) ጠቅልሎ ለሚገዛ ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡

ለበለጠ መርጃ በስልክ ቁጥር፡

+25111-15-67-90 ወይም

+251 972969696በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ

Save Tender