Tender Detail

Tender Details

  • Company Tirit Microfinance Institution S.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline18 Jul 2026, 6:06 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-05 18:05:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/90/98/90/1147/11 እና በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tirit Microfinance Institution S.C


ጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ጥሪት 01/2018

ጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/90/98/90/1147/11 እና በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተቁ

 

የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅ/ፍ       የተሽከርካሪ ሁኔታ ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ
የተሽከርካሪው ዓይነት የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር  የሰሌዳ  ቁጥር የተመረተበት አመተ ምህረት ቀን ሰዓት
1 በረከት ወርቁ አለማየሁ በረከት ወርቁ አለማየሁ አቃቂ ዳማስ DA4650*4400024-11 LKDB152374D839587 አአ-02-54327 2004 ሳፋሪ የፌዴራል ፍርድ ቤት ፊት ለፊት 4E ህንጻ ግቢ ውስጥ 288,064.63 ሀምሌ 11 ቀን 2018 ዓ/ም 4፡00-5፡00
2 አብርሃም ጌጡ መኮንን እና ሰለሞን መስፍን አብርሃም ጌጡ መኮንን ሰሚት ቪትዝ 1SZ-0007837 SCP10-3012659 አአ-03-B39055 2001 ሳፋሪ የፌዴራል ፍርድ ቤት ፊት ለፊት 4E ህንጻ ግቢ ውስጥ 502,354.65 ሀምሌ 11 ቀን 2018 ዓ/ም 5፡00-6፡00

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ/ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
  4. ጨረታ የሚካሄደው ሰሚት ሳፋሪ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ፊት ለፊት በሚገኘው 4E ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
  5. የስም ማዘዋወሪያ ክፍያና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ የጨረታ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
  6. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
  7. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ጨረታው ከሚደረግበት 5 ቀናት በፊት ጀምሮ በስራ ሰአት መጎብኘት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0932948888 ወይም 0937648888 ወይም 0911028554 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Save Tender