Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፣አማራ፣ኢትየጰያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline31 Jul 2026, 12:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-31 12:00:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

በአፈ / ከሳሽ አቶ አራጋው ዘዋለ እና በአፈ /ተከሳሽ አቶ ላቄ ስጦታው መካከል ስላለው የአፈጻፀም ከርከር ከስ ጉዳይ ከፍ/ፍ/ቤት የሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትእዛዝ መሰረት የአፈ/ተከሳሽ በፍርድ የተወሰነውን ብር 2,404,000 (ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ አራት ሺ ብር) መከፈል ባለመቻላቸው ምክንያት በሻሁራ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ የቦታ ስፋት 400 ካሬ ሜትር የሆነ በአዋሳ

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


የአንደኛ ደረጃ የሐራጅ ማስታወቂያ



በአፈ / ከሳሽ አቶ አራጋው ዘዋለ እና በአፈ /ተከሳሽ አቶ ላቄ ስጦታው መካከል ስላለው የአፈጻፀም ከርከር ከስ ጉዳይ ከፍ/ፍ/ቤት የሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትእዛዝ መሰረት የአፈ/ተከሳሽ በፍርድ የተወሰነውን ብር 2,404,000 (ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ አራት ሺ ብር) መከፈል ባለመቻላቸው ምክንያት በሻሁራ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ የቦታ ስፋት 400 ካሬ ሜትር የሆነ በአዋሳኝ ፤ በምስራቅ የሻንበል አክሊሉ እና አዳነ ጌጡ፣ በሰሜን ፈቃዴ መለሰ፣ በምእራብ መንገድ፣ በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 1,409,576.94 / አንድ ሚሊየን አራት መቶ ዘጠኝ ሺ አምስት መቶ ሰባ ስድስት ብርከዘጠና አራት ሳንቲም /በሆነ መነሻ ዋጋ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ወስኗል በመሆኑም ከላይ በአዋሳኝ የተጠቀሰውን ቤት እና ቦታ መጫረት (መግዛት) የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ሁሉ ሀምሌ 24 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ ቤቱ ከሚገኝበት ቦታ ድረስ በመቅረብ ቤትና ቦታውን አይቶ መጫረት እና መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንድታሟሉ እንገልጻለን፡፡

1.
ተወዳዳሪዎች ከጠዋቱ 3፡30 ሠዓት እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ቤቱን እና ቦታን አይቶ መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2.
ገዥ ሲያሸንፍ አንድ አራተኛውን ወዲያውኑ ያስይዛል::
3.
ገዥ ሲያሸንፍ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃሎ ከከፈለ ስመ-ንብረቱ ወዲያውኑ እንዲዛወርለት ይደረጋል፡፡
4.
የጨረታ ተወዳዳሪዎች በጨረታ ወቅት መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5.
በጨረታ የሚወዳደሩ ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ይሆናል፡፡
6.
በጨረታ ወቅት ሁከት የሚፈጥር በህግ ይጠየቃል፡፡
7.
ስመ ንብረት ማዛወሪያ በጨረታ አሸናፊው የሚሸፈን ይሆናል፡፡
8.
ጨረታው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሐራጅ ባይ የሚመራ ይሆናል፡፡
ከዚህ በላይ በዝርዝር የቀረበውን አሟልታችሁ ለመወዳደር የምትፈልጉ ሁሉ ቤቱ ከሚገኝበት ሸሁራ ከተማ ቤቱንና ቦታውን በአካል ቀርበው በማየት በጨረታው ቀን እና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን የማእ/ጎን/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት አዟል፡፡


የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender