በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ፍ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም የፈርኒቸር እቃዎች፣ ጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የሆኑ ነጋዴዎችን አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Oromia Construction Corporation interested bidders are invited to participate for the supply and fix of the works mentioned above on the basis of the following conditions
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የደንነት መጠበቂያ እና የደንብ አልባሳት ግዥ፣ ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ግዥ፣ ሎት 5 የተለያዩ የጥገና እቃዎች ግዢ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በየሎቱ ተዘርዝረው የተገለፁትን የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ ለአቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመብራት እቃ፣ የቧንቧ እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ቋሚ እቃ (ፈርኒቸር/፣ የግንባታ እቃ፤ ሶፍትዌር፣ መድሃኒቶች የህከምና መሳሪያዎች እና መለዋወጫዎች፣ የላብራቶሪ ማሽኖችንና የኤክስሬይ ማሽኖችን ጥገና እና ሰርቪስ የእጅ ዋጋ፣ የአጥር ጥገና፣ የህንጻ እድሳትና ጥገና እና የጭነት መኪና ኪራይ ማውረጃና መጫኛን ጨምሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ለማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ እና መኪና አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።
The Oromia Roads and Logistics Bureau (ORLB), now invites Contractors of Category GC-4 or RC-4 and below to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for Maintenance works of Package-III and IV Road projects.
የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሮሚያ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሙያ ቢሮ ለሸኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለተለያዩ መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር የማዘጋጃ ቤት የዶዘር ማሸን መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም እና ጥገና ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ጥሬ ዕቃ መለዋወጫዎች እና ሌሎች እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ አላቂ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።
የኦሮሚያ የህግ ማሠልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት በአዳማ ከተማ ከአባ ገዳ የስብሰባ ማዕከል በስተ ምዕራብ በኩል ባለው ዋና ጽ/ቤት ሕንፃ ውስጥ ያሉት ሁለት አንሳሮችን (ሊፍቶችን) ማስጠገን ይፈልጋል።
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሸነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት የአደጋ መከላከያ አልባሳት፣ የመካኒካል ወርከ ሾፕ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የትራክተርና የፓምፕ መለዋወጫ፣ የአየር ኮምፕሬሰር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጥገና እና እድሳት አወዳድረን ማሰራት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር አ/አ/ት/ቢ/ግጨ/02/2018 በሎት 1 (አንድ) የብስክሌት ጥገና አገልግሎት እና በሎት 2 (ሁለት) የብስክሌት ስልጠና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ሜንቴናንስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።