Ethiopian Red Cross Society Somali Regional Branch invites eligible and qualified suppliers of category General procurement with valid trade license, registration certificate, and eligible for the work. Major parts of the work are supply of mosquito net to ERCS Somali Regional branch at Jigjiga and Gode.
In line with our mission, we, Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO), in partnership with our donors, aim to purchase Medicines and medical equipment to address malnutrition and Gender-Based violence (GBV) in the affected Habru Woreda of the Amhara Regional State.
በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ መድሃኒት እና ሪኤጅንት ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ሎት1 መድኃኒት እና ሪኤጀንቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት, ከ Ethiopia Humanitarian Fund (EHF) ባገኘነው Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለጹትን አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Injectable and Critical Care Medicines
Price: Free
MSI Ethiopia would like to procure medical supplies, Drugs, equipment and laboratory reagents.
SNV , INVITATION TO BID PROCUREMENT OF THERMOTHERAPHY, VACUUM DRIER & AUTOCLAVE MACHINES
በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ ግብር አ/ጥ/ ህ ሥራ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸዉን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውሉ መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የላቦራቶሪ ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ተ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/እንስሳት/ ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ የእንስሳት መድኃኒት እና አላቂ የእንስሳት ህክምና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና ላብላቶሪ ሪኤጀንት በ3ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የመድሃኒት እና የህክምና መገልገያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችን እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ የተለያዩ መደሀኒቶችና ሪኤጀንቶች፣ ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት እና በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የከተማ ማዘጋጃ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ መንገድ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የእንስሳት መድኃኒት፣ ሎት 2 ገረጋንቲ አቅርቦትና ሎደር ማሽን በሰዓት በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ባላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply of the items listed below.
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት መገልገያ የሚውሉ ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 7 የህክምና እቃ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 5. ጥገና እቃዎች ፣ ሎት 6. ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ ሎት 4. መድሃኒቶች፣ ሎት 8 ልብስ ስፌት፣ ሎት 9 የኤሌትሮኒክስ እቃዎች ጥገና መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡