በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት መገልገያ የሚውሉ ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 7 የህክምና እቃ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 5. ጥገና እቃዎች ፣ ሎት 6. ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ ሎት 4. መድሃኒቶች፣ ሎት 8 ልብስ ስፌት፣ ሎት 9 የኤሌትሮኒክስ እቃዎች ጥገና መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት መገልገያ የሚውሉ ሎት 2፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት ( የደንብ ልብስ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት 5፣ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 6 ጥገና እቃዎች፣ ሎት 7. ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 4, መድሃኒቶች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡