በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ ግብር አ/ጥ/ ህ ሥራ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸዉን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የሻንቶ ዶዘር ሞዴል SD22H የሆነውን የመለዋወጫ ዕቃ ቁሳቁስ ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውን ባለ ንብረቶችን አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የንፁህ መጠጥ ውሃ ምንጭ ግንባታንና ጥገናን በየሎት በመከፋፈል ማስገንባትና ማስጠገን ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera With EF 24-105 Mm f/4L is ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።