በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera With EF 24-105 Mm f/4L is ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አውራዳ
የጨረታ ማስታወቂያ
- በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera with EF 24-105 Mm f/4L is ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- በዚህ መሠረት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለምፈልግ፦ 2017/18 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የተ/እ/ታ (ቫት) ምዝገባ ም/ወረቀትያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ም/ወረቀት ያለው እንዲሁም በመንግስት ግዥ /ጨረታ/ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።
- በተጨማሪ ጨረታውን የሚያሽንፍ ድርጅት የካሜራው ጥራት በዘርፉ ባለሙያ ከተረጋገጠ በኃላ ክፍያ የምፈጸም መሆኑን የምያምን።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 15 ኛው ቀን ለወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ 300 ብር በፊደል ሦስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ለወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ከመ/ቤታችን ግዥ ኬዝ ቲም ሰነድ በመውሰድና በዝርዝሩ መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ከተ⁄ እ/ታ/ ቫት/ ጋር በመሙላት እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩ የንግድ ፌቃድና ተያያዥ የመረጃ ኮፒዎችንና የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በአንድ ፖስታ በማሸግ ዋጋ የተሞላበትን ኦሪጂናል ኮፒውን የጨረታ ሰነድ በሌላ ፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ ቀናት 15ኛው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዝሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ ብር ብቻ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለውም።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፍል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0945927114 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
አውራዳ
